Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰቦች ቪዲዮዬ ብዙ ሰው ጋር እየደረሰ ስላልሆነ ላይክ ሼር በማድረብ ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እናድርገው🙏🙏
ዋው ሶፊ ሀቋን እንካን ተመለሰላት እነሱ ለህግ ይቅረቡ እድ ግን ትገርማለሽ ለአሁን ሰአት ወንድ ብር ይላካል እግዚአብሄር እንካን ሀቅሽን አሰጠሽ
@@KumNeger-uc3et ሶፊ እኔንም እረዳኝ በዚህ አይነት ኬዝ የገባች እህት አለችኝ እደትነው ላገኝህ የምችለው. እሷ ያለችው ሰደትነው ባሏ ብሯንም ጊዘዋንም ጨረሰው አልክም ሰትለው ልጆጅሽን እድሜልክሽን አላሳይሽም እያለ ያሰፈራራታል አንድ አባት ይንንሊል አይችልም መጠቀሚያሊያረጋት አሰቦእንጅ. ለልጅቷ ጠባቂ አሰቀምጣ ብትሰደድ እሷን አባሉ በየወሩ ይቀያይራልአሉ ሰቡ ሰራተኛ በሚል ነው ከቻልክ አግዘኝ
@@KumNeger-uc3et I am watching & like from USA 🇺🇸
ማነው ሶፊየን እርጋታ እንደኔ የሚያደንቀው!! ❤️❤️❤️
❤
እኔ ❤❤❤
ሶፊዬ የእኔ ዉብ ገና የሰላምን ጉዳይ ስትይዘዉ በጥሩ ድል እነደምታጠናቅቀዉ እርግጠኛ ነበርኩ አሳይተኸኛልና ጌታ ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
ሶፊ ጀግና የሴቶችን በደል የማትወድ ምርጥ ወንድ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሁሌም ኑርልን❤
ዋው ሶፊ ጀግና ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ማን ነዉ እንደኔ የሶፊ ድምጽ ደስ የሚለዉ ማሻ አላህ
እባካችሁ እህቶቼ ብራችሁን ያዙ ባል አለን እያላችሁ አትላኩ ወንዶች ልክስክስ ዉሾች ናቸዉ አፈር ያስበላህ ለድንገተኛ አደጋ ያርግህ ተናደድሁ ፍትህ ለህታችን😢😢😢
አይሠሙም ካመት አመት ይነገራሉ ምንም ያዉናቸዉ
ሳህ ወላሂ ትክክል
በጣም የሠለቸኝ ነገር እንደዚህ አይነት ነገር መስማት ነው ? አንዳንድ ሴቶች ግን ቢነገራቸውም አይሠሙም ?
😢😢😢😢እደውሀረብ ሀገረያለን አልታድልንም ኡፍፍፍ
ለኔ ብቸ ስጡኝ ያብር ፍቅር አሀብኝ😢😢
ጎበዝ ነሽ ቤትሽን በስመሽ ማድረግሽ ደረሰኝ ማስቀመጥሽ ጎበዝ
ጎበዝ ነች ብልህ ቤታን በስማ ማረጋ
ቤቱ እኮ. ከቤተስብ የተስጣት ስጦታ ነው እንጅ የስራጅው ቢሆን እማ በራሱ ስም ያርገው ነበር ካርታ እና ፕላኑ ቤተስብ ጋ መሆን በጅት
ለዛነዋ ያመለጠችው
@@RanjiCruz አዎ
የኔ እናት እኳንም ሳቀች ሴት ልጅ ለምን ታልቅስ ያውም በስደት ተሰቃይታ በሰራችው ገንዘብ❤❤❤❤❤❤
የታአባቱ ይህ ካሃድ ሶፊ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤👍👍👍
ጎበዝ ላንቺ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ እነሱ የእጃቸውን ያግኙት
ለነዚህ ለተረገሙ ሠወች ምህረት እዳታደርጉ ሠላም ና ሶፊ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው ገዘቧን አሥመልሱላት ሠራተኛዋም እዛው እሥርቤት ታሣድግ ልጇን
ወንድም ሶፊ ተባረክ የእህታች እንባ መለስክላት እኔኮ ያሳቀኝ እርስ በርስ ሲጣሉ ነው😂😂😂😂😊
😂😂
😂😂😂😂ኧረ መጀመረያስ ደሜነዉ ያፈሉኝ😢
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
Sofiyye inkuwaan lezzi abekehat tebaareki ❤❤
ሶፊ መልካም ወንድም ቅን ልብ አለክ ተባረክ የኛ ህይወት ግድ ስለሚልክ❤❤
ሶፊ አላህ ከክፍወች ይጠብቅህ ሰላምየ ጀግና ነሽ እንባሽን ሳይሆን ውሳኔሽን ስላሳየሻቸው ደስ ብሎኛል ተመልካቾች ላይ አድርጉ አይከፈልበትም
ኧረ የሶፊ ተመልካቾች ለምን ወንድማችን አናበረታታውም ሰብ አርጉ ለኛ ቅመሞች ነው እኮ የሚጠቅመን ሶፊ በርታ
ሶፍዬ እግዛቤር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም ቁጭ ብላ በልጆች እርፍ ብላ ትጦር እንዚህ እነዚህ ከሃዲዎች እግዛቤር የሰው ፍርድ ብቻ ሳይሆን እግዛቤርም ይፍረድባቸው ሰላም በርቻ ሕይወት ት/ ቤት ናት ተማሪበት እንጂ አትውደቃበት በርቻ እንዳትናደጂ በቃ ያለፈው ታሪኬ ነው ብለሽ ወደፊት ተጋጅ በርቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ልጅ ይዉጣልህ🎉🎉🎉
ይቅርታ የሚባል ነገር የለም ይቅርታ እንዳታደርጊ ሙሉውን ንብረትሽ አስመልሺ
አዎ ማርያምን
እባካችሁ ለታገተው ወንድማችሁ ጋዜጠኛ ድረሱለት ስለፈጠራችሁ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በማጭበርበር ወንጀል መጠየቅ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉
አዎ ፎርጅል የስራለትም ስውች ይጠየቃሉ
ሶፊ የያ መልካም ወድም እንኩአን ደና መጣህ አይዞህ ባክህ ወድሜ ንብርቷን አስመልስላት ላይክ ሼር አርጉ ውዶች ❤
ካሳዩት ነገር አንፃር እኔም ምንም ምህረት አላረግም ጥፈት ላይ ሆኖ ይቅርታ እንደመጠየቅ ውሻ ሲያረጉ ሆዳም እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤
ሶፈ ወንድሜ በአሏህ ከጎና ሁነህ አግዛት እኝ እሰው ሀገር ያለነው ነው ምነቀዉ እንዴት አድረገን ሰራተን እደምንመጣዉ አሏህ 😢😢😢ብቻ ነው ሚቀዉ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢
ዋው ሶፈ ጎበዝ❤
እግዛብሕር በመልካም ሕይወት ይካስሺ
ሶፊየ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤በሕግ ያዝላት ንብረቶም ገንዘቦም አስመልስላት ሰላምየ አይዞሽ
በጣም ነው ደስ አለኝ ሶፍዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እህት እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤❤
ሶፊየ እግዛቢሔር ይባርክሀ❤❤❤❤ቃል የለኝም
ሶፊ በአላህ እደምንም ብለህ አስመልስ ላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ ጀግናዬ በርታ እነዚን ከአዲዎችን ለእግ ሳታቀርባቸው እንዳታልፍ ሰላም አይዞሽ ላንቺም ሌላቀንአለ
ሶፊዬ ሁለተኛ ነኝ በርታ የኔ ሶፊ እነዚህን ባለጌዎች ልካቸውን ስጣቸው ዳይ ወደ ህግ ሶፊዬ ንብረቷን በሙሉ አንድ በአንድ ይመልስ ይከ ቆሻሻ 😢😢😢አፈር ያስበላው በሰው ሀገር የደከመችበት እሱ አግብቶ ይኖራል😢😢😢😢
ሶፊ ይህ ስራ ነዉ ያንተ ን ምመጥንህ ጀግናነህ ሌላ ስራ አንተን አይመጥንም ተባረክ
ሳፍ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤
ምንም እንዳትራሪላቸዉ በፍርድቤት ገትሪቸዉ አንቺግን ጎበዝነሺ መረጃመያዝሺ
ሰፊ የኛ የስደተኛዉች እንባ ጠርጊ ስለሆንክ አኩርተህናል ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ
Welcome❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድ ልጅ ከማመን ለድመት ወተት ጠብቅልኝ ማለት ይሻላል😅😅😅
Wawoo soofii thenk you so much❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ካንተጋር። ይሁን በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ሶፊየን እንደኔ ምያከብር
ጅግናው ፡ ጋዜጠኛ ፡ በርታ ፡ ሳላደንቅክ ፡ አላልፍም
Thank u ሶፊ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሶፊ ዎንድሜ ላይክ እናደርጋለን ኣንተ በርታ።ፈጣሪ ይጠብቅህእንዳትለቃቸው በላቸው እነዚህ ካሃዲዎች
ሶፊያችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ እባክህ ሶፊዬ ንብረታን አስመልስላት ሽንት ቤት አጥባ እንቅፍ አታ ጭቅጭቃቸዉን አረ ስንቱ ስደትን እሚያቅ ያቀዋል😢😢😢😢😢
ጌታ ይባርክ ዕንባዋን ከፈጣሬ ጋር አበስክላት ❤አመሠግናለዉ::
ሶፊዬ የኔ ልዩ ወንድም ትግስትህ እሠይ ከጎኗ ሆንክላት እግዚአብሔር አምላክ የለፋሽበትን ይስጥሽ
ሶፊ ሰላምህ ይብዛ ማርያምን ለራሴ ፈራሁ ወንድ ውይ ምነው እድሜ ልኬን ብቻዬን በሆንስ እህቴ ፈጣሪ አይለይሽ
በጣም
ሶፊዬ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እምባዋን አበስከው የኛ ወንድም እንዎድሃለን ክበርልን ሰላም አስደሰተችኝ እንደዚህ ቆራጥ እህቶችን ያብዛልን የኔ ጀግና ሴት መነፋረቅ ምናምን አይሰራም ለንደዚህ አይነቱ ወንድ አቦ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊየን 100k እናስገባው please
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ በትረፈ ልጂቱ ጎበዝ ናት ቤቷን በስሟ ባድረጓ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሶፊ ተባረክ ሰዉ ማመን ከባድነዉ ማሪያምን 💔😭😭😭😭😭
ሶፍየ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ኪፉ ሰዎች ecr ይገባቸዋል 😢
ሶፌ አንተ ተባበረህ ከቤተሰቦችዋ ጋር አሰታርቃት።
ሶፊዬ እባክህ / አነፍናፊ / ላይ የሚሠራዉን ጀግና ወድማችንን ከሞት አትርፉት ድረሡለት ሳይሞት 😭😭😭😭
ምን ሁኖ ነው
ሶፊ ገዘባን ቤታን አስመልስላት እባክህ የበቤት ባለቤት እንዳይ ገሉዋት ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው እነዚህ አውሬ ስውች ሶፊዬ😢😢😢
ኡፍፍፍ 😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ሚን እሻለል ጊን ማንን የምናምነው ባጌታ ስም ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚሆ ማሬን ሶፍዬ 🎉🎉🎉🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Sofee,thank you. Your did great job. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፍዬ በጣ ጀግና አደንቅሀለሁ ትግስትና ትህ ትናህ 🙏እነዚህ አረመኒዋች ናቸው እረ ጭካኒ !!!!
ሶፊ አላህ ይስጥህ አባቴ አቦ ይመችህ እደዚህ አይነት ቦታ ዋል 👍👍👍👍👍
አልሀምዱሊላሂ ቤቱ በሡሥም መሥሎኝ ትናትና አልቅሸ ነበር በሧሥም መሆኑ እደት እዳሥደሠተኝ
እሰይ እንኳን ደስ ነው ያለኝ እኒህ እባቦች
እጅግ ድንቅ ስራ ነው የሰራኸው አንበሳ ነህ ጀግና ነህ !! ልጅቱም ሀቋን ማግኘቷ በጣም ደስተኛ ነኝ። በተለይ ሴቷ ባለጌ ወንጀለኛ ሁለቱም የጃቸውን አግኝተዋል ። እግዚአብሔር ይጠበቅህ ጀግናው !!
ሶፊ ለሚተራገው ናግር አናምሳግናለን አብሽሪ እህቴ አይዙሽ ንብርትሽን አስመልሺ ወድን መማን ከባድ ነው 😢 ያስራህን ይስጥህ
እረሦፊ የኔ አባት የሌቦቺ መዲኒት አላህ በሂድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
ሶፊ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Sofiyyee ameseginalehu besetwa bekul mekomeh ❤
𝐐𝐚𝐟𝐨𝐨 𝐝𝐡𝐢𝐫𝐚 𝐛𝐢𝐲𝐚 𝐤𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐚𝐤𝐚𝐦𝐢𝐭𝐢 𝐲𝐚𝐝𝐢𝐢 😢😢😢
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ያርብ የምትለቃችው ለሁላችንም ጠቃሚናቸው
ዱካ፣ሾወ፣ሰላም፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣በርቱ፣ጀግኖች፣❤❤
ሶፊዬ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታልኝ ወንድሜ
ሶፊ ተባርክ ውንድሜ
ሶፊ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ መቶ ሺ እንዲ ይገባ ስብስክራይብ ሼር😮 ሙሉ ንብርትዋ ይመልስላት እንዳአትትይ
እግዚአብሄር ይስጥህ ሶፊዬ እህታችንም አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ዋናዉ ጤና እና እህቶቸ ልብ ግዙ ለወድልጅ ብር አትላኩ እዴት እናስረዳችሁ❤❤❤
ልጅቷግን ፣ሚሥትየው ጎበዝናት ፣ቆራጥ ሤት
በአላህ ሰፊ በድጋሜ በአላህ ከቻልክ እርዳኝ በንደዚህ አይነት ችግር የገባች እህት አለችኝ እረዳኝ ባሏን በጣም ነው የምታምነው ግን ሰራው እደምታምነው አደለም እሷ ሰደትናት ከረመዳን ቡሀላ ልገባነው ግን እዛያለውነገርየሰራችውሁሉ ወድሟል😢 ተውእረዳኝ ቦታው ኮበልቻ ነው😢
አላህይረዳት ያረብ
@@maryama8557 አሚንውዴ አሁን ከሰዴት እዳትመለስ ወደ ሀገር የሆነምክነያት ቢፈጥርልኝ ምክነያቱም ብትሔድ የበለጥ ትጎዳለይ ቢያስ ለጇየሚሆን ብሰራ ያለፈውን እማ በልቶታል አልክም ሰትለው ህፃንልጇን በሰልክ ይከለክላታል ለህፃኖ ጠባቂሰራተኛ ተብሎ በየሳምቱነው እሚቀያይረው አሉ የሰራተኛ ደመወዝ ትልካለይ ቢያስ በድብቅ ካሜራ ልጅቷን የሚያሳምንነገር ባገኝ በወሬ ልታምን አልቻለችም ሰለምወደውይሁን ሌላ ነገር ያሰደረግባት አላሁአለም በደል ጥግድረስ በድሏታል ግን አሁንም አልነቃች
እቤትሽ በስምሽ አድርገሽ መሄድሽና፣የላክሽለት ብር ደረሰኝ ስለያዝሽ ጎበዝ ነሽ።እናንተ ይቱበራት ቀጥሉበት።በናንተ ምክንያት የስንት እህቶቻችን ሀቅ እያስመለሳችሁ ስለሆናችሁ❤❤❤❤
ማሻ እላህ የሶፊ እርጋታ ደስ ይላል እህታችን እንካን እንባዋ ተመለስ እልሀምዱሊላህ
እንኩዋን ሳቅሽ እህቴ እግዚአብሔር ላንቺ የተሻለ ነገር አለው አይዞሽ
ሶፍዬ ተባረክ የኔ አባት❤❤❤❤❤
ሶፊይቅመሞችጅግናበርታበሮ❤❤❤
Ena masagenalen wandemachen❤❤❤❤❤❤❤.suwam beton farare yerdash.
Tebarek yene natt pls tetenkek bel 🙏🙏❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻👀
እባክህ ወንድማችን ገንዘባን ሙሉ አስመልስላት ይህ ጨካኝ አዉሬነት ነዉ ለህግም መቅረብ አለበት
ተመስገን❤🎉🎉
ከግና ጋዜጠኛ አላሀ ይስጥህ አሳዝናኝ ነበር በርቺ ሲስተር ከአሁን በህዋላ አትሸወጂ።
ሰላም እንካን ደስ ኣለሽ ስትስቂ ደስ ኣለኝ።ተባረክ ሶፊየ የኛ ጅግና ዎንድም
ሶፊየ የኔ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
ከመካዱ የባሰ ድርቅናው ልቤን አደረቀው አቃጠለኝ እሄን በኮሜት ሳይሆን በጥፊ ነበር አሳብ መስጠት የኔ ስደተኛ እህን አይዞሽ ፈጣሪ ያጥናሽ😢😢
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ያንቺም ጥፋት አለ እንዴት ሰራተኛ ቀጥረሽለት አምነሽው ትሄጃለሽ ሁለቱም ወጣቶች ናቸው ይሄ ነገር እንደሚፈጠር ግልፅ ነው ዋናው ቤትሽን በስምሽ ማድረግሽ ነው ለሌሎች ሴቶች መማርያ ይሆናል ተጠንቀቁ ውደዱ መውደድ መልካም ነው ግን አትመኑ ዛሬ የሚታመን የለም ጋዜጠኛው ጥሩ ሰራ ነው የሰራህው ብራቮ 👍
ሁሉ ጥሩ ነው በርታ ቪዲዮ ድምፁ ይስተካከል።
ወንድማች እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት መጨረሻላይ ደስ አለኝ ገዘቧን ደሞ አስመልስላት እግዚአብሔር ከደዚህ አይነቶች ወንድችይሰዉረን
ወይኔ ፈገግታዋ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ
ሶፊ ኤንኳን እንባዋን አቀስክላት እህቶቻችን እባካችሁ አትታለሉ እህታችን አንቺም ጠንክረሽ አሳያቸው እነሱም ህግ ፍርዳቸውን ይስጣቸው አንቺ ለሌሎች እህቶች ይማሩቀት
እሴይ ሰላም እንኳን ደስ አልሽ ሶፍዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
WOW wow wow wow wow wow wow wow wow wow good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Leboch yesew bet kimitachiu????Litnoru ,taraw,gidigdaw,Yemesekiral ket endema
ገና የዚች ልጅ ግፍ ያባላችኋል ያዋርዳችኋል
ቤተሰቦች ቪዲዮዬ ብዙ ሰው ጋር እየደረሰ ስላልሆነ ላይክ ሼር በማድረብ ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እናድርገው🙏🙏
ዋው ሶፊ ሀቋን እንካን ተመለሰላት እነሱ ለህግ ይቅረቡ እድ ግን ትገርማለሽ ለአሁን ሰአት ወንድ ብር ይላካል እግዚአብሄር እንካን ሀቅሽን አሰጠሽ
@@KumNeger-uc3et ሶፊ እኔንም እረዳኝ በዚህ አይነት ኬዝ የገባች እህት አለችኝ እደትነው ላገኝህ የምችለው. እሷ ያለችው ሰደትነው ባሏ ብሯንም ጊዘዋንም ጨረሰው አልክም ሰትለው ልጆጅሽን እድሜልክሽን አላሳይሽም እያለ ያሰፈራራታል አንድ አባት ይንንሊል አይችልም መጠቀሚያሊያረጋት አሰቦእንጅ. ለልጅቷ ጠባቂ አሰቀምጣ ብትሰደድ እሷን አባሉ በየወሩ ይቀያይራልአሉ ሰቡ ሰራተኛ በሚል ነው ከቻልክ አግዘኝ
@@KumNeger-uc3et I am watching & like from USA 🇺🇸
ማነው ሶፊየን እርጋታ እንደኔ የሚያደንቀው!! ❤️❤️❤️
❤
እኔ ❤❤❤
ሶፊዬ የእኔ ዉብ ገና የሰላምን ጉዳይ ስትይዘዉ በጥሩ ድል እነደምታጠናቅቀዉ እርግጠኛ ነበርኩ አሳይተኸኛልና ጌታ ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
ሶፊ ጀግና የሴቶችን በደል የማትወድ ምርጥ ወንድ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሁሌም ኑርልን❤
ዋው ሶፊ ጀግና ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ማን ነዉ እንደኔ የሶፊ ድምጽ ደስ የሚለዉ ማሻ አላህ
እባካችሁ እህቶቼ ብራችሁን ያዙ ባል አለን እያላችሁ አትላኩ ወንዶች ልክስክስ ዉሾች ናቸዉ አፈር ያስበላህ ለድንገተኛ አደጋ ያርግህ ተናደድሁ ፍትህ ለህታችን😢😢😢
አይሠሙም ካመት አመት ይነገራሉ ምንም ያዉናቸዉ
ሳህ ወላሂ ትክክል
በጣም የሠለቸኝ ነገር እንደዚህ አይነት ነገር መስማት ነው ? አንዳንድ ሴቶች ግን ቢነገራቸውም አይሠሙም ?
😢😢😢😢እደውሀረብ ሀገረያለን አልታድልንም ኡፍፍፍ
ለኔ ብቸ ስጡኝ ያብር ፍቅር አሀብኝ😢😢
ጎበዝ ነሽ ቤትሽን በስመሽ ማድረግሽ ደረሰኝ ማስቀመጥሽ ጎበዝ
ጎበዝ ነች ብልህ ቤታን በስማ ማረጋ
ቤቱ እኮ. ከቤተስብ የተስጣት ስጦታ ነው እንጅ የስራጅው ቢሆን እማ በራሱ ስም ያርገው ነበር ካርታ እና ፕላኑ ቤተስብ ጋ መሆን በጅት
ለዛነዋ ያመለጠችው
@@RanjiCruz አዎ
የኔ እናት እኳንም ሳቀች ሴት ልጅ ለምን ታልቅስ ያውም በስደት ተሰቃይታ በሰራችው ገንዘብ❤❤❤❤❤❤
የታአባቱ ይህ ካሃድ ሶፊ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤👍👍👍
ጎበዝ ላንቺ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ እነሱ የእጃቸውን ያግኙት
ለነዚህ ለተረገሙ ሠወች ምህረት እዳታደርጉ ሠላም ና ሶፊ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው ገዘቧን አሥመልሱላት ሠራተኛዋም እዛው እሥርቤት ታሣድግ ልጇን
ወንድም ሶፊ ተባረክ የእህታች እንባ መለስክላት እኔኮ ያሳቀኝ እርስ በርስ ሲጣሉ ነው😂😂😂😂😊
😂😂
😂😂😂😂ኧረ መጀመረያስ ደሜነዉ ያፈሉኝ😢
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
Sofiyye inkuwaan lezzi abekehat tebaareki ❤❤
ሶፊ መልካም ወንድም ቅን ልብ አለክ ተባረክ የኛ ህይወት ግድ ስለሚልክ❤❤
ሶፊ አላህ ከክፍወች ይጠብቅህ ሰላምየ ጀግና ነሽ እንባሽን ሳይሆን ውሳኔሽን ስላሳየሻቸው ደስ ብሎኛል ተመልካቾች ላይ አድርጉ አይከፈልበትም
ኧረ የሶፊ ተመልካቾች ለምን ወንድማችን አናበረታታውም ሰብ አርጉ ለኛ ቅመሞች ነው እኮ የሚጠቅመን ሶፊ በርታ
ሶፍዬ እግዛቤር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም ቁጭ ብላ በልጆች እርፍ ብላ ትጦር እንዚህ እነዚህ ከሃዲዎች እግዛቤር የሰው ፍርድ ብቻ ሳይሆን እግዛቤርም ይፍረድባቸው ሰላም በርቻ ሕይወት ት/ ቤት ናት ተማሪበት እንጂ አትውደቃበት በርቻ እንዳትናደጂ በቃ ያለፈው ታሪኬ ነው ብለሽ ወደፊት ተጋጅ በርቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ልጅ ይዉጣልህ🎉🎉🎉
ይቅርታ የሚባል ነገር የለም ይቅርታ እንዳታደርጊ ሙሉውን ንብረትሽ አስመልሺ
አዎ ማርያምን
እባካችሁ ለታገተው ወንድማችሁ ጋዜጠኛ ድረሱለት ስለፈጠራችሁ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በማጭበርበር ወንጀል መጠየቅ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉
አዎ ፎርጅል የስራለትም ስውች ይጠየቃሉ
ሶፊ የያ መልካም ወድም እንኩአን ደና መጣህ አይዞህ ባክህ ወድሜ ንብርቷን አስመልስላት ላይክ ሼር አርጉ ውዶች ❤
ካሳዩት ነገር አንፃር እኔም ምንም ምህረት አላረግም ጥፈት ላይ ሆኖ ይቅርታ እንደመጠየቅ ውሻ ሲያረጉ ሆዳም እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤
ሶፈ ወንድሜ በአሏህ ከጎና ሁነህ አግዛት እኝ እሰው ሀገር ያለነው ነው ምነቀዉ እንዴት አድረገን ሰራተን እደምንመጣዉ አሏህ 😢😢😢ብቻ ነው ሚቀዉ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢
ዋው ሶፈ ጎበዝ❤
እግዛብሕር በመልካም ሕይወት ይካስሺ
ሶፊየ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
በሕግ ያዝላት ንብረቶም ገንዘቦም አስመልስላት ሰላምየ አይዞሽ
በጣም ነው ደስ አለኝ ሶፍዬ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤❤
ሶፊየ እግዛቢሔር ይባርክሀ❤❤❤❤ቃል የለኝም
ሶፊ በአላህ እደምንም ብለህ አስመልስ ላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ ጀግናዬ በርታ እነዚን ከአዲዎችን ለእግ ሳታቀርባቸው እንዳታልፍ ሰላም አይዞሽ ላንቺም ሌላቀንአለ
ሶፊዬ ሁለተኛ ነኝ በርታ የኔ ሶፊ እነዚህን ባለጌዎች ልካቸውን ስጣቸው ዳይ ወደ ህግ ሶፊዬ ንብረቷን በሙሉ አንድ በአንድ ይመልስ ይከ ቆሻሻ 😢😢😢አፈር ያስበላው በሰው ሀገር የደከመችበት እሱ አግብቶ ይኖራል😢😢😢😢
ሶፊ ይህ ስራ ነዉ ያንተ ን ምመጥንህ ጀግናነህ ሌላ ስራ አንተን አይመጥንም ተባረክ
ሳፍ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤
ምንም እንዳትራሪላቸዉ በፍርድቤት ገትሪቸዉ አንቺግን ጎበዝነሺ መረጃመያዝሺ
ሰፊ የኛ የስደተኛዉች እንባ ጠርጊ ስለሆንክ አኩርተህናል ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ
Welcome❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድ ልጅ ከማመን ለድመት ወተት ጠብቅልኝ ማለት ይሻላል😅😅😅
Wawoo soofii thenk you so much❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ካንተጋር። ይሁን በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ሶፊየን እንደኔ ምያከብር
ጅግናው ፡ ጋዜጠኛ ፡ በርታ ፡ ሳላደንቅክ ፡ አላልፍም
Thank u ሶፊ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሶፊ ዎንድሜ ላይክ እናደርጋለን ኣንተ በርታ።ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንዳትለቃቸው በላቸው እነዚህ ካሃዲዎች
ሶፊያችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ እባክህ ሶፊዬ ንብረታን አስመልስላት ሽንት ቤት አጥባ እንቅፍ አታ ጭቅጭቃቸዉን አረ ስንቱ ስደትን እሚያቅ ያቀዋል😢😢😢😢😢
ጌታ ይባርክ ዕንባዋን ከፈጣሬ ጋር አበስክላት ❤አመሠግናለዉ::
ሶፊዬ የኔ ልዩ ወንድም ትግስትህ እሠይ ከጎኗ ሆንክላት እግዚአብሔር አምላክ የለፋሽበትን ይስጥሽ
ሶፊ ሰላምህ ይብዛ ማርያምን ለራሴ ፈራሁ ወንድ ውይ ምነው እድሜ ልኬን ብቻዬን በሆንስ እህቴ ፈጣሪ አይለይሽ
በጣም
ሶፊዬ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እምባዋን አበስከው የኛ ወንድም እንዎድሃለን ክበርልን ሰላም አስደሰተችኝ እንደዚህ ቆራጥ እህቶችን ያብዛልን የኔ ጀግና ሴት መነፋረቅ ምናምን አይሰራም ለንደዚህ አይነቱ ወንድ አቦ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊየን 100k እናስገባው please
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ በትረፈ ልጂቱ ጎበዝ ናት ቤቷን በስሟ ባድረጓ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሶፊ ተባረክ ሰዉ ማመን ከባድነዉ ማሪያምን 💔😭😭😭😭😭
ሶፍየ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ኪፉ ሰዎች ecr ይገባቸዋል 😢
ሶፌ አንተ ተባበረህ ከቤተሰቦችዋ ጋር አሰታርቃት።
ሶፊዬ እባክህ / አነፍናፊ / ላይ የሚሠራዉን ጀግና ወድማችንን ከሞት አትርፉት ድረሡለት ሳይሞት 😭😭😭😭
ምን ሁኖ ነው
ሶፊ ገዘባን ቤታን አስመልስላት እባክህ የበቤት ባለቤት እንዳይ ገሉዋት ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው እነዚህ አውሬ ስውች ሶፊዬ😢😢😢
ኡፍፍፍ 😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ሚን እሻለል ጊን ማንን የምናምነው ባጌታ ስም ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚሆ ማሬን ሶፍዬ 🎉🎉🎉🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Sofee,thank you. Your did great job.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፍዬ በጣ ጀግና አደንቅሀለሁ ትግስትና ትህ ትናህ 🙏
እነዚህ አረመኒዋች ናቸው እረ ጭካኒ !!!!
ሶፊ አላህ ይስጥህ አባቴ አቦ ይመችህ እደዚህ አይነት ቦታ ዋል 👍👍👍👍👍
አልሀምዱሊላሂ ቤቱ በሡሥም መሥሎኝ ትናትና አልቅሸ ነበር በሧሥም መሆኑ እደት እዳሥደሠተኝ
እሰይ እንኳን ደስ ነው ያለኝ እኒህ እባቦች
እጅግ ድንቅ ስራ ነው የሰራኸው አንበሳ ነህ ጀግና ነህ !! ልጅቱም ሀቋን ማግኘቷ በጣም ደስተኛ ነኝ። በተለይ ሴቷ ባለጌ ወንጀለኛ ሁለቱም የጃቸውን አግኝተዋል ። እግዚአብሔር ይጠበቅህ ጀግናው !!
ሶፊ ለሚተራገው ናግር አናምሳግናለን አብሽሪ እህቴ አይዙሽ ንብርትሽን አስመልሺ ወድን መማን ከባድ ነው 😢 ያስራህን ይስጥህ
እረሦፊ የኔ አባት የሌቦቺ መዲኒት አላህ በሂድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
ሶፊ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Sofiyyee ameseginalehu besetwa bekul mekomeh ❤
𝐐𝐚𝐟𝐨𝐨 𝐝𝐡𝐢𝐫𝐚 𝐛𝐢𝐲𝐚 𝐤𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐚𝐤𝐚𝐦𝐢𝐭𝐢 𝐲𝐚𝐝𝐢𝐢 😢😢😢
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ያርብ የምትለቃችው ለሁላችንም ጠቃሚናቸው
ዱካ፣ሾወ፣ሰላም፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣በርቱ፣ጀግኖች፣❤❤
ሶፊዬ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታልኝ ወንድሜ
ሶፊ ተባርክ ውንድሜ
ሶፊ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ መቶ ሺ እንዲ ይገባ ስብስክራይብ ሼር😮 ሙሉ ንብርትዋ ይመልስላት እንዳአትትይ
እግዚአብሄር ይስጥህ ሶፊዬ እህታችንም አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ዋናዉ ጤና እና እህቶቸ ልብ ግዙ ለወድልጅ ብር አትላኩ እዴት እናስረዳችሁ❤❤❤
ልጅቷግን ፣ሚሥትየው ጎበዝናት ፣ቆራጥ ሤት
በአላህ ሰፊ በድጋሜ በአላህ ከቻልክ እርዳኝ በንደዚህ አይነት ችግር የገባች እህት አለችኝ እረዳኝ ባሏን በጣም ነው የምታምነው ግን ሰራው እደምታምነው አደለም እሷ ሰደትናት ከረመዳን ቡሀላ ልገባነው ግን እዛያለውነገርየሰራችውሁሉ ወድሟል😢 ተውእረዳኝ ቦታው ኮበልቻ ነው😢
አላህይረዳት ያረብ
@@maryama8557 አሚንውዴ አሁን ከሰዴት እዳትመለስ ወደ ሀገር የሆነምክነያት ቢፈጥርልኝ ምክነያቱም ብትሔድ የበለጥ ትጎዳለይ ቢያስ ለጇየሚሆን ብሰራ ያለፈውን እማ በልቶታል አልክም ሰትለው ህፃንልጇን በሰልክ ይከለክላታል ለህፃኖ ጠባቂሰራተኛ ተብሎ በየሳምቱነው እሚቀያይረው አሉ የሰራተኛ ደመወዝ ትልካለይ ቢያስ በድብቅ ካሜራ ልጅቷን የሚያሳምንነገር ባገኝ በወሬ ልታምን አልቻለችም ሰለምወደውይሁን ሌላ ነገር ያሰደረግባት አላሁአለም በደል ጥግድረስ በድሏታል ግን አሁንም አልነቃች
እቤትሽ በስምሽ አድርገሽ መሄድሽና፣የላክሽለት ብር ደረሰኝ ስለያዝሽ ጎበዝ ነሽ።እናንተ ይቱበራት ቀጥሉበት።በናንተ ምክንያት የስንት እህቶቻችን ሀቅ እያስመለሳችሁ ስለሆናችሁ❤❤❤❤
ማሻ እላህ የሶፊ እርጋታ ደስ ይላል እህታችን እንካን እንባዋ ተመለስ እልሀምዱሊላህ
እንኩዋን ሳቅሽ እህቴ እግዚአብሔር ላንቺ የተሻለ ነገር አለው አይዞሽ
ሶፍዬ ተባረክ የኔ አባት❤❤❤❤❤
ሶፊይቅመሞችጅግናበርታበሮ❤❤❤
Ena masagenalen wandemachen❤❤❤❤❤❤❤.suwam beton farare yerdash.
Tebarek yene natt pls tetenkek bel 🙏🙏❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻👀
እባክህ ወንድማችን ገንዘባን ሙሉ አስመልስላት ይህ ጨካኝ አዉሬነት ነዉ ለህግም መቅረብ አለበት
ተመስገን❤🎉🎉
ከግና ጋዜጠኛ አላሀ ይስጥህ አሳዝናኝ ነበር በርቺ ሲስተር ከአሁን በህዋላ አትሸወጂ።
ሰላም እንካን ደስ ኣለሽ ስትስቂ ደስ ኣለኝ።ተባረክ ሶፊየ የኛ ጅግና ዎንድም
ሶፊየ የኔ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
ከመካዱ የባሰ ድርቅናው ልቤን አደረቀው አቃጠለኝ እሄን በኮሜት ሳይሆን በጥፊ ነበር አሳብ መስጠት የኔ ስደተኛ እህን አይዞሽ ፈጣሪ ያጥናሽ😢😢
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ያንቺም ጥፋት አለ እንዴት ሰራተኛ ቀጥረሽለት አምነሽው ትሄጃለሽ ሁለቱም ወጣቶች ናቸው ይሄ ነገር እንደሚፈጠር ግልፅ ነው ዋናው ቤትሽን በስምሽ ማድረግሽ ነው ለሌሎች ሴቶች መማርያ ይሆናል ተጠንቀቁ ውደዱ መውደድ መልካም ነው ግን አትመኑ ዛሬ የሚታመን የለም ጋዜጠኛው ጥሩ ሰራ ነው የሰራህው ብራቮ 👍
ሁሉ ጥሩ ነው በርታ ቪዲዮ ድምፁ ይስተካከል።
ወንድማች እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት መጨረሻላይ ደስ አለኝ ገዘቧን ደሞ አስመልስላት እግዚአብሔር ከደዚህ አይነቶች ወንድችይሰዉረን
ወይኔ ፈገግታዋ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ
ሶፊ ኤንኳን እንባዋን አቀስክላት እህቶቻችን እባካችሁ አትታለሉ እህታችን አንቺም ጠንክረሽ አሳያቸው እነሱም ህግ ፍርዳቸውን ይስጣቸው አንቺ ለሌሎች እህቶች ይማሩቀት
እሴይ ሰላም እንኳን ደስ አልሽ ሶፍዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
WOW wow wow wow wow wow wow wow wow wow good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Leboch yesew bet kimitachiu????
Litnoru ,taraw,gidigdaw,
Yemesekiral ket endema
ገና የዚች ልጅ ግፍ ያባላችኋል ያዋርዳችኋል